ከታች የዘረዘርኩዋቸው ነጥቦች አንድ ሰው በወጣትነት እድሜው ከሚሰራቸው ስህተቶች ውስጥ በጣም አብዝተው የሚከሰቱት ናቸው፡፡ እናንተ ከነዚህ ውስጥ የቱ አጋጠማችሁ? እንዴትስ ተወጣችሁት?
1.በቂ እንቅልፍ አለመተኛት/አለማግኘት/
2.ከበቂ በላይ በሌሎች ሰዋች ላይ ተጽእኖ ለማሳደር መጠር
3.ከተገቢው በላይ የውበት መጠበቂያ መጠቀም
4.ደካማ የሆነ የብር አጠቃቀም
5. ከፍቅር ጉዋደኛ መለየትን እንደ ህይወት ፍጻሜ አርጎ ማየት
6.ከተገቢው በላይ በማህበራዊ ድህረ ገጽ ተጽእኖ ስር መውደቅ
7.ለሰዎች መስማት ከሚፈልጉት እና ከሚገባቸው በላይ ብዙ ወሬን/መረጃን/ መስጠት
8.የሰዎች የግል ሀሳብን ወደ ራስ ወስዶ በራስ የመተማመን ስሜትን ማጣት
9.አሁንን የለመኖር ችግር/በነገ እና በትናንት ተጽእኖ ስር መውደቅ/
10.ጊዜን በአግባቡ አለመጠቀም /ደካማ የጊዜ አጠቃቀም/
- Page :
- 1
There are no replies made for this post yet.
Be one of the first to reply to this post!
Be one of the first to reply to this post!