አሁን አሁን በብዙ ሰዎች በተለይ በእኛ በወጣቶች ዘንድ HIV/AIDSን በተመለከተ ከፍተኛ መዘናጋት ይታያል፡፡ ታዋቂው ስፖርተኛ Magic Johnson እንዳለው የተወሰኑ የ HIV/AIDS ህሙማን አልሞቱም ማለት ህመሙ ገዳይ አይደለም ማለት እንዳልሆነ ማሰብ ተገቢ ነው፡፡ “…እኔ አልሞትኩም ማለት ሌሎች አይሞቱም ማለት አይደለም፡፡….“ ዛሬም HIV/AIDS ብዙ ሚሊዮኖችን ህይወት እየቀጠፈ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እያስከተለ መሆኑን ለአፍታ መዘንጋት የለብንም፡፡ ሁሌም ራሳችንን እንጠብቅ መልዕክቴ ነው፡፡
“The important thing is this Just because I'm doing well doesn't mean that they're going to do well if they get HIV. A lot of people have died since I have announced. This disease is not going anywhere.” Magic Johnson
- Asnake Gebeyehu
- Sexual & Reproductive health
- Friday, 20 May 2016
Comment
There are no comments made yet.
- Page :
- 1
There are no replies made for this post yet.
Be one of the first to reply to this post!
Be one of the first to reply to this post!