1. Abel Abebe
  2. Life Skills
  3. Thursday, 13 July 2017
ክፍል ፪
በአንድ ታሪካዊ ወቅት በሃገር አሜሪካ ይኖር የነበረ አንድ ታዋቂ Activists, Martin Luther King Jr እንዲህ ብሎ ተናግሮ ነበር። "If a man is called to be a street sweeper, he should sweep streets even as a Michaelangelo painted, or Beethoven composed music or Shakespeare wrote poetry. He should sweep streets so well that all the hosts of heaven & earth will pause to say, 'Here lived a great street sweeper who did his job well."
በቃ ለኔ ስኬት ማለት አንጻራዊ ነው እዚህ ቦታ እደርስበታለሁ በእዚኛው መንገድ እሄድበታለሁ የሚባል ነገር የለውም። በአሁኑ ሰዓት ለተማሪው ስኬት ማለት በሚማርበት ዘርፍ ጥሩ ውጤት ማምጣት ሊሆን ይችላል፣ ለአንድ ተንቅሳቃሽ ቢዝነስ ባለቤት ደግሞ የባንክ አካውንቱን በብር መሙላት ሊሆን ይችላል፣ ለእዚሁ ባንክ ቤት ዘብ ጠባቂ ደሞ የባንክ ቤቱን ብር ዝንብ እንኳን እንዳያርፍበት የፈረስ ጭራ ይዞ መጠበቅ ሊሆን ይችላል። ስኬት ማለት ለእያንዳንዱ ግለሰብ የተቀመጠ ወይም ነገሮችን የሚያይበት፣ የሚገልጽበት፣ የሚተገብርበ አዕምሯዊ እይታ(state of mind) ነው። ቤተሰብ ሆነ ሕብረተሰብም ሊመዝነው አይችልም። ትልቁና ዋናው ነገር ከላይ ጥቅሱ ላይ እንደተቀመጠው በአሁኑ ሰዓት በያለንበት ዘርፍ የተሰጠንን ሃላፊነት ጨፍልቀን አድምተን ከሰራን ስኬት እኔ፣ አንተ፣ እሷ፣ እኛ ናት።
መልካም ጊዜ
Comment
There are no comments made yet.
Accepted Answer Pending Moderation
0
Votes
Undo
👍
Comment
There are no comments made yet.
  1. more than a month ago
  2. Life Skills
  3. # 1
Accepted Answer Pending Moderation
0
Votes
Undo
you explained it well...success is all about reaching the standard we put for our self..
Comment
There are no comments made yet.
  1. more than a month ago
  2. Life Skills
  3. # 2
Accepted Answer Pending Moderation
1
Votes
Undo
definitely correct!!!!!!
Comment
There are no comments made yet.
  1. more than a month ago
  2. Life Skills
  3. # 3
  • Page :
  • 1


There are no replies made for this post yet.
Be one of the first to reply to this post!