Which one is more safe and enjoyable?
Sex with or without condom.
- Befekadu Beyene
- Debate
- Friday, 20 November 2015
Comment
There are no comments made yet.
የወሲብ ግንኙነት፡ በኮንዶም ወይስያለ ኮንዶም
ያልታቀደ እርግዝናን ለመከላከል እና በጾታ ግንኙነት ከሚተላለፉ በሽታዎች ራስን ለመጠበቅ እያንዳንዱ የወሲብ ግንኙነት ጥንቃቄ የተሞላው ሊሆን ይገባዋል፡፡ ኮንዶም መጠቀም ለዚህ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ብዙ ሰዎች ቢረዱም ብዙ ሰዎች አሁንም በተለያዩ ምክንያቶች ኮንዶም መጠቀምን ለማስወገድ ይሞክራሉ፡፡ በዚህ የተነሳም ጥንቃቄ በጎደለው ወሲብ ምክንያት ላልታቀደ እርግዝና እና በወሲብ ግንኙነት ለሚተላለፉ በሽታዎች ይበልጥ ተጋላጭ ሲሆኑ ይታያል፡፡
በእኔ እምነት የወሲብ ግንኙነት በኮንዶም ሲፈፀም የሚከተሉት ጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
• የወሲብ ግንኙነቱ ደህንነቱ አስተማማኝ፣በግብረ ስጋ ግንኙነት ከሚተላለፉ በሽታዎች ነፃ የሆነ እና ካልተፈለገ እርግዝና ስጋት የጸዳ በመሆኑ ዘና የማለት ስሜት ይፈጥራል፡፡ ይህ የአእምሮ መዝናናት ይበልጥ አስደሳች ወደሆነ የወሲብ ግንኙነት ይመራል፡፡
• ወቅቱን ያልጠበቀ የወሲብ ዕርካታ (premature ejaculation) ችግር ያለባቸው ሰዎች ወሲብ በኮንዶም በሚፈጽሙ ጊዜ የተሻለ ዕርካታ እንዳላቸው ይናገራሉ፡፡ ኮንዶም ሰበቃ የሚቀንስ በመሆኑ በወሲብ ግንኙነት የመቆየት ኃይልን ለማሳደግ ያግዛል፡፡
• አንዳንድ ኮንዶሞች 'ዕርካታን ለማሻሻል ' የሚረዱ ተጨማሪ ፈሳሾች (lube) አላቸው፡፡ እንደዚህ ያሉ ኮንዶሞችደግሞ የፆታ ግንኙነትን ለሁለቱም ወገኖች ይበልጥ አስደሳች ያደርጉታል.፡፡
ነገር ግን ያለኮንዶም የፆታ ግንኙነት የሚፈጽሙ ሰዎች ድርጊቱ የሚያሰከትለውን አደጋ ለመቀነስ የሚከተሉትን እንዳይዘነጉ አደራ እላለው፡፡
1. ከማናቸውም የወሲብ ግንኙነት በፊት የአባለዘር በሽታ ምርመራ በጋራ ማደረግ
2. የወሲብ አጋሮችን ቁጥር መቀነስ(አንድ ለአንድ)
3. በወሲብ ግንኙነት ጊዜ ከማንኛውም የአካል ፈሳሽ ንክኪ መጠንቀቅ
4. ሌሎች የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶችን መጠቀም
ለማንኛውም የጥቂት ደቂቃዎች ደስታ የዕድሜ ዘመን ክኒን (ART) መውሰድን ስለማይተካ በማንኛውም የወሲብ ጊዜ መጠንቀቅ ይበጃል ባይ ነኝ፡፡ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ አይደል አባባሉ! ቻው…

why you ask if you know the answer using condom is the safest way i don’t recommend no one to have sex without it if u do Accept the conscience
Comment
There are no comments made yet.
There are no replies made for this post yet.
Be one of the first to reply to this post!

Please login to post a reply
You will need to be logged in to be able to post a reply. Login using the form on the right or register an account if you are new here. Register Here »
Forgot Password?